image
image
image
image
image

በን/ስ/ላ/ትራንስፖርት ቅ/ፅ/ቤት በቀን፦12/02/2019 ዓ.ም በተቋሙ ስር ለሚገኙ አመራሮች፣ ሠራተኞች እና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ለተርሚናል አስተዳደር  ለባጆጅ ማህበራት ስልጠና ተሰጠ።

ጥቅምት 12/2/19, 2018
በን/ስ/ላ/ትራንስፖርት ቅ/ፅ/ቤት በቀን፦12/02/2019 ዓ.ም በተቋሙ ስር ለሚገኙ አመራሮች፣ ሠራተኞች እና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ለተርሚናል አስተዳደር  ለባጆጅ ማህበራት ስልጠና ተሰጠ። በሥነ-ምግባር እና ሙስና መከላከል ርዕስ ዙሪያ ላይ የትራንስፖርት ቢሮ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ሁሴን ያሲን በኩል ስልጠናው የተሰጠ ሲሆን በስልጠናው ላይ ተሳታፊ የነበሩ ሰራተኞች እና ባለድርሻ አካላት በተሰጠው ስልጠና ላይ የተለያየ ሀሳብና አስተያየት በማንሳት ኑቁ ተሳትፎ የነበረ ሲሆን በእለቱ በስልጠና ላይ ለተነሱ ሀሳቦች በቅርንጫፍ ስራአስኪያጃችን ማጠቃለያ ተደርጎ ተጠናቋል ።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች