image
image
image
image
image

የ27ኛ ዙር እሽክርክሪት በቅርንጫፍ መ/ቤታችን መሰራት ተጀመረ

ግንቦት 06/09/18, 2018
በቀን 06/09/18 በን/ላ/ትራ/ቅ/ፅ/ቤት የ27ተኛ ዙር እሽክርክሪትን በተመለከተ ባለሙያዎች እና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት እሽክርክሪትቱ ፀድቆ ከነገ በቀን 07/09/2018 ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀመራል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች