image
image
image
image
image

"" ከዘጠና ቀን እቅድ አንዱ የሆነውን የደም ልገሳ ተደረገ""

ሰኔ 19/10/18, 2018
"" ከዘጠና ቀን እቅድ አንዱ የሆነውን የደም ልገሳ ተደረገ"" የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በ 19/10/18 ከዘጠና ቀን እቅድ አንዱ የሆነውን የደም ልገሳ ፕሮግራም ተካሂዷል ። በእለተ ከቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ እስከ ተርሚናል ኢንተርፕራይዝ ""ደሜን ለወገኔ"" በሚል መሪ ቃል ፕሮግራሙ ተካሂዷል ።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች