የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዋና አገልግሎቶች
- በቅ/ጽ/ቤቱ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች
- የትራንስፖርት ስምሪት ቁጥጥር አገልግሎት መስጠት
- የድጋፍ ሰጪ የብረት ታፔላ መስጠት
- ህገወጥ ድርጊት የፈፀሙ አሽከርካሪዎች የእርምት እርምጃ በመውሰድ ቅጣት ማስፈፀም
- የታክሲ ሽክርክሪት በማጽደቅክትትልና ድጋፍ ማድረግ
- የተማሪ ሰርቪስ በማፅደቅ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
- ጽ/ቤቱ የሚቆጣጠራቸው በ9 ተርሚናሎች የተሠማሩ የተራ-አስከባሪዎች ኢንተርኘራይዞች አሰራራቸው በተቀመጠላቸው መመሪያ ብቻ እንዲሠሩ ክትትል ማድረግ