image
image
image
image

በን/ላ/ትራ/ቅ/ፅ/ቤት የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት መመሪያ እና ደንብን 5/2010 አስመልክቶ ውይይት ተደረገ

ግንቦት 04/09/18, 2018
ዛሬ 04/09/18 በን/ላ/ትራ/ቅ/ፅ/ቤት የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት መመሪያ እና ደንብን አስመልክቶ ለቅርንጫፍ ሰራተኞች እንዲሁም  ከባለ ድርሻ አካላትና ለደረቅ ጭነት ማህበራት አመራሮች በሙሉ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተከናውኗል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች